Friday, May 10, 2013

የእንባ መባ


                  አርብ ግንቦት 2/2005 የምሕረት ዓመት



እንባ ነው መባዬ አንተን መቅረቢያዬ
እንባ ነው መባዬ ውዴን መቅረቢያዬ
ሌላማ ምን አለኝ የምከፍልህ የለኝ /2/

                                  ገና በማህፀን የምታውቀኝ
                                  ከእናቴ አስቀድመህ ያየኸኝ
                                  የዘመኔ ጌታ የእድሜዬ
                                  መከበሪያዬ ነህ ግርማዬ




ልታጠቅ ወገቤን ላገልግል
ውለታህን ችዬ አልከፍል
ለፍቅርህ ቃላት እያጠረኝ
ለዚህ ነው እንባ የሚቀድመኝ 

                                 (ከዘማሪት ጽጌረዳ ላሁን መዝሙር የተወሰደ)


1 comment:

  1. እንባ ነው መባዬ አንተን መቅረቢያዬ
    እንባ ነው መባዬ ውዴን መቅረቢያዬ
    ሌላማ ምን አለኝ የምከፍልህ የለኝ /2/

    ገና በማህፀን የምታውቀኝ
    ከእናቴ አስቀድመህ ያየኸኝ
    የዘመኔ ጌታ የእድሜዬ
    መከበሪያዬ ነህ ግርማዬ





    ልታጠቅ ወገቤን ላገልግል
    ውለታህን ችዬ አልከፍል
    ለፍቅርህ ቃላት እያጠረኝ
    ለዚህ ነው እንባ የሚቀድመኝ

    ReplyDelete