Sunday, December 4, 2011

ሦስት ነገሮች


በሕይወት ውስጥ አንዴ ከሄዱ የማይመለሱ ሦስት ነገሮች
             ጊዜ፣ ቃል እና አጋጣሚ
በሕይወት ውስጥ ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
            ሰላም፣ ተስፋ እና ታማኝነት
በሕይወት ውስጥ እጅግ ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
           ፍቅር፣ እምነት እና ባልንጀሮች
በሕይወት ውስጥ እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
           ሕልም፣ ስኬት እና እድል
አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
           ጠንክሮ መስራት፣ ቅንነት እና ጽናት
በሕይወት ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት ነገሮች
           መጠጥ፣ ትዕቢት እና ጭንቀት

2 comments:

  1. ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው በህይወቱ
    ሊያከናውነው የሚገባ ነገር አስነብበሀናል፡፡
    እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ……

    ReplyDelete
  2. God bless you betefikir...

    ReplyDelete