Saturday, December 10, 2011

የምታልፍበት ሁኔታ


ብርቱ መከራ ከሆነ፤ ብርቱ ታዳጊ አለህ፡፡
ብርቱ ሕመም ከሆነ፤ ብርቱ መድኃኒት አለህ፡፡
ብርቱ ጥላቻ ከሆነ፤ ብርቱ ወዳጅ አለህ፡፡
በከበደህ ነገር ላይ ሁሉ፤ ብርቱ ክንድ አለ፡፡ ክርስቶስ ኢየሱስ!
“በጠና ሕመም ውስጥ ከሆንክ፤ እርሱ መድኃኒት ነው፡፡
በፍትህ ማጣት ተመርረህ ከሆነ፤ እርሱ ጻድቅ ነው፡፡
በጽኑ የሕይወት በረሃ ውስጥ ከሆንክ፤ እርሱ የዐለት ውሃ ነው፡፡
በጨለማ ውስጥ ከሆንክ፤ እርሱ ብርሃን ነው፡፡
በረሃብ ውስጥ ከሆንክ፤ እርሱ የሕይወት እንጀራ ነው፡፡
በሞት ፍርሃት ውስጥ ከሆንክ፤ እርሱ የዘላለም ሕይወት ነው፡፡
በውድቀት ውስጥ ከሆንክ፤ እርሱ የማይንዱት ከፍታ ነው፡፡
እርዳታ በሚያስፈልግህ ሁኔታ ውስጥ ከሆንክ፤ እርሱ ሊያግዝህ በዚያ አለ፡፡”   
                          (ቅዱስ አምብሮስ)

2 comments:

  1. GETA MALEFIYA BECHA SAYHON MENORIA NEW.
    GETA YEBARKH

    ReplyDelete
  2. BEZIH FETENA BEBEZABET WEKT GETA BERTAT YEHUNH
    KESASHOCH BEBEZUBET GIZE GETA YASHENFELEH BERTATH SEM ATERAREH HULU GETA YEHUN.YEAGAZHEH KENDE YEMAYZEL NEWENA BERTA.

    ReplyDelete